الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي كَسَانِي هَٰذَا الثَّوْبَ وَرَزَقَنِيهِ مِنْ غَيْرِ حَوْلٍ مِنِّي وَلَا قُوَّةٍ
ትርጉም፦
ምስጋና ሁሉ ይህን ልብስ ላለበሰኝና ከእኔ ምንም ኃይልም ብርታትም ሳይኖር ለሰጠኝ ለአላህ ይገባው።
አነባበብ፦
አልሐምዱ ሊላሂል-ለዚ ከሳኒ ሃዘስ-ሰውበ ወረዘቀኒሂ ሚን ገይሪ ሐውሊን ሚኒ ወላ ቁወህ።
ምንጭ: አቡ ዳውድ, 4023
